ህወሓት አዲስ ወታደራዊ አዛዥ ለመሾም ውሳኔ አሳለፈ።
ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያን እና ኤርትራን ለማነጋገር እንቅስቃሴ ጀምራለች ተባለ።
ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ታሰረ።
የሀላላ ኬላ ሪዞርት ገቢ የሠራተኞቹን ወርሃዊ ደምወዝ መሸፈን እንዳልቻለ ተገለፀ።
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በበርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ላይ ከፍተኛ የአክሲዮን ድርሻ አላቸው ተባለ።
ለመፈንቅለ መንግሥት ዓላማ የተከማቸ የጦር መሳሪያ አለ በሚል በአዲስአበባ ከተማ ፍተሻ ሊደረግ ነው።
የውጭ ሀገር ዜጎችን ጨምሮ ከቤተ-መንግሥቱ አፍንጫ ስር በርካታ ንፁሃን በታጣቂዎች ታገቱ።
የሰኔ ፩ የአዲስ አበባው ጭፍጨፋ እና በትውልድ ላይ ያኖረው ጠባሳ!
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የዐቢይ አህመድን የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እንደ ስጋት የሚቆጥሩት ለምንድነው?
“ሐይማኖትን እና ማንነትን መሰረት ያደረገ የዘር ማጥፋት እየተፈፀመ ነው” እናት ፓርቲ።
እነ ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ ከህወሓት ተገንጥሎ ወታደራዊ ስልጠና የጀመረውን ቡድን ጎበኙ።
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ሶማሊያ ውስጥ የትጥቅ ትግል ጀመረ።
ሱዳን ውስጥ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ገብተዋል ተባለ።
ጅቡቲ ህገ-ወጥ ያለቻቸውን በግዛቷ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ጠርንፋ ለመመለስ ይፋዊ እንቅስቃሴ ጀመረች