በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከሩሲያ ጎን ሆነው የሚዋጉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከ”1,800″ ማለፉ ተነገረ።
ከሳዑዲ አረቢያ በባሕር አቋርጠው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በጀልባ መገልበጥ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ።
እስራኤል በሶማሌላንድ የውሃ ጠረፍ ላይ የጦር ሰፈር ለመገንባት ዝግጅት እያደረገች ነው።
ኤርትራ 12 ለሚጠጉ የሱዳን ታጣቂ ቡድኖች ወታደራዊ ስልጠና ትሰጣለች ተባለ።
የወልቃይት ጠገዴ የማንነት እና ወሰን ጥያቄ አፋጣኝ ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጠው ተጠየቀ።
ከደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ እየገባ እንደሚገኝ ተነገረ!
ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ሲታወሱ!
የሰኔ ፩ የአዲስ አበባው ጭፍጨፋ እና በትውልድ ላይ ያኖረው ጠባሳ!
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት በማንኛውም ቅፅበት ሊፈነዳ የሚችል “የባሩድ በርሜል ሆኗል” ሲል “International Crisis Group” አስጠነቀቀ።
አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸው ተነገረ።
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ለተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ አቤቱታ አቀረበ!
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ምላሽ ሰጠ።